የተፈጥሮ ሀብትን ለለውጥ እንዲስማማ መርዳት

ስነምህዳራዊ አቀራረብ

አዳኞች በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ረግረጋማ ቦታዎችን ከዳክስ አንሊሚትድ ባገኙት እርዳታ አድሰዋቸዋል© ዳክስ አንሊሚትድ
አዳኞች በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ረግረጋማ ቦታዎችን ከዳክስ አንሊሚትድ ባገኙት እርዳታ አድሰዋቸዋል© ዳክስ አንሊሚትድ

ስነምህዳራዊ መሰተጋብርን ያማከለ ዘዴ በምህዳሮችና በውስጣቸው በያዙአቸው ዝርያዎች በተፈጥሮ ዑደት አማካኝነት ፈጣን ወይም ዝግ ያለ ለውጥ ሊኖር እንደሚችል የማያጠያይቅ መሆኑን ይቀበላል፡፡ ለምሳሌ፡ ጥልቅ ያልሆኑ ሐይቆች ከተራሮች በሚከሰቱ ደለል ይሞላል፡፡ ሰዎች ሆን ብለው የምህዳሩን መሰተጋብር ለውጣል ለምሳሌ ደኖችን ወደ እርሻ መሬት እናም በጣም ሲታረስ መሬቱ ተሸርሽሮ ወደ በረሃነት ይቀየራል፡፡ አንድ አንድ የሰው ልጆች ተፅዕኖ የተፈጥሮ ለውጡን ባልታሰበ መንገድ ለምሳሌ በአየር ንብረት ለውጥ አማካኝነት ያፋጥነዋል፡፡ ከስነምህዳራዊ መሰተጋብሩ የሚገኘውን ውጤት የሚጠቀሙ ሰዎች ትክክለኛ እረምጃ ከወሰዱ በስነምህዳራዊ መሰተጋብሩ ላይ ያለውን ተፅዕኖን አንድ አንድ ጊዜ በቀላሉ ልንቀንስ እንችላለን ፡፡ ማዕከል ያደረግነው እውቀት ለአካባቢያዊ ክህሎት ለማዳበረ ከረዳና የአካባቢውን ማህበረሰብ ጥረት ሊረዳና ሊያግዝ የሚሰችል በቂ የገንዘብ አቅም ካለነ እነዲሁም የማህበረሰቡን ፍላጎት ባማከለ መንገድ ከተመራ የተፈጥሮን ጉዳት በፍጥነት ማከም ይቻላል::

የዱር ዝርያዎች ለለውጥ ያላቸው ተላምዶ

የባርን ስዋሎው እርባታ ቦታ ወደ ሰሜን ሸሽቷዋል© ጎሊንጎ_ሚዲያ/ ሹተርስቶክ
የባርን ስዋሎው እርባታ ቦታ ወደ ሰሜን ሸሽቷዋል© ጎሊንጎ_ሚዲያ/ ሹተርስቶክ

የስነምህዳሮችን መሰተጋብር ለውጥ ፍጥነት በውስጡ በያዛቸው ዝርያዎች ይታያል፡፡ ከሞቃታማ ቦታዎች ውጪ ባሉ ሀገራቶች በሙቀት መጨመር ምክንያት በየዓመቱ አበቦች ያለወቅታቸው ያብቡና ነፍሳቶችም ይከሰታሉ፡፡ በሞቃታማ ቦታዎችም እየተከሰተ ያለው የዝናብ ለውጥ ተክሎችን ይጎዳል፡፡ ሁለቱም አይነት ለውጦች በስደተኛ ወፎች መድረሺያና ማረፊያ ጊዜያቸው ላይ ሊስተዋል ይችላል ይኸውም ለመራባት ወደ ሰሜን ፈቀቅ ሊሉ ይችላሉ፡፡ ብዙም የማይንቀሳቀሱ እንስሶች አንድአንድ ጊዜ በጥሩ ሁኔታ ሊላመዱ ይችላሉ ነገር ግን ወደ አዲስ ቦታ በፍጥነት ሊስፋፉ አይችሉም በተለይ ደግሞ በተራሮች ወይም በሐይቆች የተከበቡ ሲሆን፡፡ እያንዳንዱ ነፍሳት ይመገባሉም እነረሱም በሌሎች ይታደናሉ በመሆኑም የአንዱ መጥፋት በስነምህዳሩ ውስጥ ላሉ ሌሎች ፍጥረታት ይጎዳል፡፡ ሁሉም ሰው በዓለም ላይ እየተከሰተ ያለውን ለውጥ ለራሳቸውና ለቤተሰባቸው ምን ማለት እንደሆነ መረዳት መቻል አለባቸው፡፡ ትምህርት ቤቶቻችሁና የስራ ቦታዎች የእንዲህ ዓይነቱ መረጃ ማእከል ናቸው እንዴ?

የሰዎች ተላምዶ

 በኮሎምቢያ የሚገኙ የጣፋጭ ላሞች ዝርያ ደኑን ተላምደዋል ©ኤፕሪል ዲቦርድ / ሹተርስቶክ
በኮሎምቢያ የሚገኙ የጣፋጭ ላሞች ዝርያ ደኑን ተላምደዋል ©ኤፕሪል ዲቦርድ / ሹተርስቶክ

የከተማ ነዋሪዎችም ጭምር ለምግብ፣ ውሃና አየር በስነምህዳራዊ መሰተጋብር ላይ ጥገኛ ናቸው ስለዚህ ለውጡ ሁሉኑም የሚጎዳ ነው፡፡ ተራ ገበሬዎች በየዓመቱ የሚዘሩትን ሰብል ለማፍራት ሊገመት የሚሰችል የአየር ንብረት ያሰፈልጋቸዋል፡፡ ለከብቶች የሚሆን ሳርን በደረቅ ኮረብታዎችና እና ውኃ አዘል የግጦሽ መሬቶች ላይ ሲበቅል ግን ብዙም ምቹ ባልሆነ ሁኔታም በትንሹም ሊያድግ ይችላል፡፡ ሆኖም ግን ዝናብ ለረዥም ጊዜ ከጠፋ ችግሩ ለሰብልም ሆነ ለቀንድ ከብቶች እንዲሁም ለእንጨት ውጤቶች የሚውሉ ደኖች በአመታት መካከል ከእሳት ነፃ ሆነው ለማቆየት ነው፡፡ በአጋጣሚ የደን ባለሙያዎች የአፈርን እርጥበትን ማቆየትና እና ካርበንን ማመቅ ሊረዱን ይችላሉ፤ እነዲሁም ብዙ ያልደለቡ ስጋ የሚመገቡ ሰዎች ከከብቶች የሚወጣውን የአረንገዴ ጋዝ ልቀትን ሊቀንሱ ይችላሉ፡፡ ሆኖም ግን ሰብል ለማብቀል በማይመቹ ተራራማ ቦታዎች ስጋ መብለት ምናልባት በጣም ዘለቄታዊ የሆነ የአፈር አጠቃቀም ሊሆን ይችላል፡፡ በአንድ አንድ የአፍሪካ ሀገራቶች እነዳስተዋልነው የቀንድ ከብቶች በሽታን ለመከላከል የሚያሰፈልገው ወጪ ተመሳሳይ ካላቸው ሌሎች ቦታዎች እጅግ ከፍ ያለ ነው በመሆኑም በእንዲህ አይነቱ መሬት የዱር ዝርያዎችን መጠቀም የበለጠ አዋጭ ሊሆን ይችላል፡፡ በእንደዚህ ዓይነት መሬት የበለፀገ ተፈጥሮ የአየር ንብረቱ ሲለወጥ መቁቀም የሚያስችል የገቢ ምንጮች ይጨምራሉ፡፡ ይህ ደግሞ ስፍራውን ለመጠበቅ የሚሰችለውን ለዘመናዊ ግብርና መሳሪያዎች ምቹ ለማድረግ መሬቶች በመሻሻላቸው እየጠፋ ያለውን ባህላዊ እውቀት ጠብቆ ለማቆየት ጠቃሚ ነው፡፡